ashenda 2017

የእኩልነት፣ የሰላምና የመተሳሰብ ተምሳሌት የሆነው የአሸንዳ በዓል በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በኮሌጆች መካከል በተካሄደው የአሸንዳ ውድድር ታጅቦ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።