መቐለ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትን ውጤታማነትና ጥራት ወደላቀ ደረጃ ለማድረስ የሚያግዝ የመግባብያ ስምምነት ተፈራረመ።
ስምምነቱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከመቐለ ዩኒቨርስቲና ሌሎች አምስት በትምህርት ሚኒስቴር አሰራር መሰረት በትምህርት ላይ የተልዕኮ ልየታ ካደረጉ ዩኒቨርስቲዎች ጋር የተደረገ ነው። ቀደም ሲል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከአዲስ አበባና አዋሳ ዪኒቨርስቲዎች ጋር ስምምነት መፈፀሙን ይታወሳል።
ስምምነቱ በአቅም ግንባታ፣ የትምህርት መረጃ በማጋራት፣ በጥናትና ምርምር እና ቴክኖሎጂ ስራዎች ላይ ያተኮረ ነው።