የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻ ምዕራፍ የራስገዝ ዝግጁነት ግምገማ ተጀመረ

ራስገዝ ግምገማ ተጀመረ2018

 የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻ ምዕራፍ የራስገዝ ዝግጁነት ግምገማ ተጀመረ
መቐለ፣ ግንቦት 27/2018 (መ.ዩ) – የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻ ምዕራፍ የራስገዝ ዝግጁነት ግምገማ በትምህርት ሚኒስቴር በተሰየሙ የምልከታ ቡድን (Supervision team) ዛሬ መካሄድ መጀመሩ ተገለጸ።
የዩኒቨርሲቲው የራስ ገዝነት ሽግግር ዳይሬክተር ዶ/ር ሓዱሽ ጎይትኦም እንዳስታወቁት፣ ዩኒቨርሲቲው ከ2016 ዓ/ም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የራስገዝነት አዋጅ ከፀደቀበት ጊዜ አንስቶ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ ቆይቷል። በያዝነው ዓመት በሚያዝያ ወር ከትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት የራስ ግምገማ (Self-assessment) በማካሄድና በዩኒቨርሲቲው ሰራ አመራር ቦርድ በማጽደቅ የራስ-ግምገማውን ወደ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ማስረከባቸውን ጠቅሰዋል።

ራስገዝ ግምገማ ተጀመረ2018
በትምህርት ሚኒስቴር የተላከው የግምገማ ቡድን በቆይታቸው የዩኒቨርሲቲውን የአስተዳደር ራስገዝነት፣ የፋይናንስ ራስገዝነት፣ የሰው ሃይል አስተዳደር ራስገዝነት እንዲሁም የአካዳሚክ (የትምህርትና ምርምር) ራስገዝ ዝግጁነት ላይ ግምገማ እንደሚያካሂዱ ተመላክቷል።
የግምገማ ቡድኑ በቆይታው የሰነዶች ምርመራ፣ የቤተ ሙከራ፣ ቤተ መፃህፍት

Related Articles