የመቐለ ዩኒቨርሲቲ 33ኛው የምረቃ በዓል በይፋ ተጀመረ!

 cong 2026 14

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ 33ኛው የምረቃ በዓል በይፋ ተጀመረ!

​የአመታት የልፋት፣ የጥናትና የጽናት ውጤት ፍሬ አፍርቶ የዛሬው ደማቅ ታሪካዊ ዕለት በይፋ ተከፍቷል። ለመላው ተመራቂዎች፣ ለውድ ቤተሰቦቻቸው እና ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!
cong 2026 1

Related Articles