የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ልዩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ካስፈተናቸው 57 ተማሪዎች 54ቱ ማለትም 95% ለማለፍ ችለዋል። እንኳን ደስ አለን! ይህ ደግሞ የ2016 ዓም ስኬቶቻችን መገለጫ ነው።
አዲሱ የ2017 ዓም ደግሞ ታላላቅ ስኬቶች የምናስመዘግብበት የስኬት ዓመት እንደሚሆን እንተማመናለን።
መልካም አዲስ ዓመት!
The hard work and perseverance have paid off, congratulations!
54/57 or 95% of the MU Science Shared Campus Students have also scored a pass mark of national examination.
May 2017 EC brings more success with new goals, new achievements and a lot of new inspirations to our University.
Cheers!