መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለ2801 ተማሪዎች በአገር አቀፍ የሚካሄደው የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit-Exam) እየሰጠ ነው።

 መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለ2801 ተማሪዎች በአገር አቀፍ የሚካሄደው የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit-Exam) እየሰጠ ነው።
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዛሬ ሰኔ 14/2016 ጀምሮ ለሚቀጥሉት 6 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና እየሰጠ ነው። በፈተናው 1213 የመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና 1588 በመቐለ ከሚገኙ የግል ኮሌጆች የመጡ በአጠቃላይ 2801 ተፈታኞች ከወልድያ፣ ሃረማያ፣ ወሎ እና ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች በመጡ ፈታኞች በአገር አቀፍ በተቀመጠው ስታንዳርድ መሠረት እያካሄደ ይገኛል።

መዩ በአገር አቀፍ ፈተና እየሰጠ 1