ልዩ የክረምት ሰልጣኝ የትምህርት አመራር የድህረ ስልጠና የኦን ላይን ፈተና ተሰጣቸው።

 ልዩ የክረምት ሰልጣኝ የትምህርት አመራር የድህረ ስልጠና የኦን ላይን ፈተና ተሰጣቸው።
መቐለ ዩኒቨርስቲ ትምህርት ሚኒስቴር በሰጠው አቅጣጫ መሠረት ከ 23/2016 እስከ ነሐሴ 15/2016 ዓ/ም የሚቆይ ከትግራይ ክልል ለተውጣጡ የትምህርት አመራር አካላት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
በዚህ መርሃ ግብር ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ 300 ገደማ የአመራር አካላት ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 03/2016 ዓ/ም የኦን ላይን ፈተና ወስደዋል።