የ2016 ዓም በአገርአቀፍ የሚካሄደው የ12ኛ ክፍል የመጀመርያው ዙር መልቀቅያ ፈተና ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 2/2016 ዓም ልክ በጠዋቱ 3:00 ሰዓት በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚደንት ዶ/ር ፋና ሓጎስ እና በትግራይ ክልላዊ መንግስት ጊዜያዊ አስተዳደር የማሕበራዊ ልማት ሽግግር ካቢኔ ሴክረታርያት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት፤ እንዲሁም የትምህርት ቢሮ ኃላፊው ዶ/ር ኪሮስ ጉዕሽ በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል።