የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መልእክት

​በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ሓምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
​ለዚህ ታላቅ ሀላፊነት በስኬት መጠናቀቅ የላቀ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ለኢትዮጵያ ትምህርት ምዘናና ፈተና ኣገልግሎት፣
ለትግራይ ክልል ትምህርትና ቢሮ ምዘናና ፈተናዎችና ኣገልግሎት፣ የፌዴራል እና ለክልል የጸጥታ አካላት፣ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለመጡ አስተባባሪዎችና ፈታኞች እና ለመላው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም የላቀ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
በተለይም ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በፈተናው ወቅት ላሳዩት ስነ-ምግባር እና የጭዋነት መንፈስ አድናቆቴን እየገለጽኩ ለሁላችሁም መልካም ውጤት እንዲገጥማችሁ በሙሉ ልቤ እመኛለሁ።

​ዶክተር ፋና ሓጎስ
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

Related Articles