ለልዩ የክረምት የመምህራንና የትምህርት አመራር ሰልጣኞች----

 ለልዩ የክረምት የመምህራንና የትምህርት አመራር ሰልጣኞች ከነገ ሐምሌ 23/2016 ዓም እሰከ ነሐሴ 15/2016 ዓም ስለሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ሐምሌ 22/2016 ዓ/ም የኦሬንቴሽን መርሃ ግብር ተከናወነ።